Home Sport News የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ !

የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ !

by sam

የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ሀላፊዎች አሁን ይፋ በሆነ መረጃ ባለፉት ሁለት ዙሮች በተደረጉ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ አርባ ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ይፋ ሆኗል ።

ለ 2,225 ተጫዋቾች እና የቡድን አባላት ምርመራ እንደተደረገ ሲገለፅ የሊጉ ሀላፊዎች ምርመራ እንዲደረግ ከወሰኑ በኋላ የተመዘገበው ከፍተኛው ቁጥር መሆኑ ተገልጿል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish