ትላንት ምሽት ቢቢሲ የአመቱን ምርጥ ሽልማት ሱያዘጋጅ የአምናው የፕሪሚየር ሊጉ አሸናፊዎች ሊቨርፑል የቢቢሲ የአመቱ የዓመቱ ምርጥ ክለብ ሽልማት አሸናፊ ሆነዋል ፡፡ •…
Sport News
-
-
ሊዮኔል ሜሲ በተጠናቀቀው የውድደር ዓመት 25 ጎሎችን ከመረብ ማሳረፉን ተከትሎ ለሰባተኛ ተከታታይ ጊዜ የፒቺቺ አሸናፊ ሊሆን ችሏል ። በአስራ ስምንት የላሊጋው ጨዋታዎች…
-
መድፈኞቹ ባለፉት ሰባት የፕርሚየር ሊጉ ጨዋታዎች ድል ማድረግ ሲሳናቸው አምስት ጨዋታዎችን ተሸንፈው በሁለቱ አቻ ለመለያየት ችለዋል ። ባለፉት ሰባት ጨዋታዎች ሶስት ጎሎችን…
-
ፖርቹጋላዊው ኮከብ ሁለት ጎቦችን ማስቆጠር በቻለበት ምሽት ጁቬንቱስ በ ሞራታ እና ኩሊሴቬስኪ ተጨማሪ ጎሎች ፓርማን 4 ለ 0 አሸንፈው ከሜዳ መውጣት ችለዋል…
-
ፊፋ በአሁን ሰዓት የአመቱን ምርጥ ሽልማት በማካሄድ ላይ ሲገኝ የአመቱ ምርጥ አስራ አንድ ተጫዋቾችን አሳውቋል ። የፊፋ የአመቱ ምርጥ አስራ አንድ ተጫዋች…
-
ለአርሰናል ውጤት ማጣት ሀላፊነቱን እንደሚወስድ አሰልጣኝ ሚካኤል አርቴታ ገለፀ። አሰልጣኝ ሚካኤል አርቴታ በሰጠው መግለጫ በሀሉም መገናኛ ብዘሃን የሚቀርቡ ወቀሳዎችንም እንደሚቀበል ነው ያስታወቀው።…
-
ኮማንደር አትሌት ደራርቱ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆና በ27 ድምፅ በ1 ተቃውሞ ነው የተመረጠችው። ኮማንደር ደራርቱ ፌዴሬሽኑን በፕሬዝዳንትነት ለቀጣዮቹ 4 አመታት የምትመራው…
-
ክርስቲያኖ ሮናልዶ እ.ኤ.አ ከ2000 በውሃላ በአውሮፓ ምርጥ አምስት ሊጎች ከሚገኙ ተጨዋቾች በሙሉ 400 ጨዋታዎችን ማሸነፍ የቻለ ብቸኛው ተጨዋች መሆን ችሏል። ሊዮኔሌ ሜሲ…
-
የ2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መክፈቻ ጨዋታ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ሲጀመር ድሬዳዋ ከተማ ከሰበታ ከተማ 0ለ0 ተለያይተዋል። የፕሪሚየር ሊጉ የዛሬ ሁለተኛ…
-
ነገ ምዝገባ በሚጀምረው 20ኛው ቶታል ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ 12 ሺህ 500 ተሳታፊዎች እንደሚካሄድ ተገለፀ። የኮቪድ-19 ቅድመ ጥንቃቄዎችን ተቀዳሚ በማድረግ ጥር 2 2013…