Home Sport News አርሴናል እና ፕርሚየር ሊግ !

አርሴናል እና ፕርሚየር ሊግ !

by sam

መድፈኞቹ ባለፉት ሰባት የፕርሚየር ሊጉ ጨዋታዎች ድል ማድረግ ሲሳናቸው አምስት ጨዋታዎችን ተሸንፈው በሁለቱ አቻ ለመለያየት ችለዋል ።

ባለፉት ሰባት ጨዋታዎች ሶስት ጎሎችን ብቻ ሲያስቆጥሩ ሶስት የቀይ ካርድ መመልከታቸው የሚታወስ ነው ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish