Home Sport News ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆና ተመረጠች

ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆና ተመረጠች

by sam

ኮማንደር አትሌት ደራርቱ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆና በ27 ድምፅ በ1 ተቃውሞ ነው የተመረጠችው።

ኮማንደር ደራርቱ ፌዴሬሽኑን በፕሬዝዳንትነት ለቀጣዮቹ 4 አመታት የምትመራው ሲሆን ለአለፉት ሁለት ዓመታትም የፌዴሬሽኑ ተ/ም/ፕረዚዳንት በመሆን ስታገለግል መቆየቷን ከስፖርት ኮሚሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish