Home Sport News የማርካ ጋዜጣ ሽልማት አጫጭር መረጃዎች !

የማርካ ጋዜጣ ሽልማት አጫጭር መረጃዎች !

by sam
  • ሊዮኔል ሜሲ በተጠናቀቀው የውድደር ዓመት 25 ጎሎችን ከመረብ ማሳረፉን ተከትሎ ለሰባተኛ ተከታታይ ጊዜ የፒቺቺ አሸናፊ ሊሆን ችሏል ።
  • በአስራ ስምንት የላሊጋው ጨዋታዎች ላይ መረቡን ያላስደፈረው የማድሪዱ ግብ ጠባቂ ቲቧዋ ኩርቱዋ የዛሞራ ( የአመቱ ምርጥ ግብ ጠባቂ ) ተሸላሚ ሆኗል ።
  • የአመቱ ምርጥ ተጫዋች በመባል የሪያል ማድሪዱ ፈረንሳዊ የፊት መስመር አጥቂ ካሪም ቤንዜማ ተመርጧል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish