የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሴቶች እግር ኳስ ቡድን አባል የሆነቸው ሎዛ አበራ ከ2020 የዓለማችን 100 ተጽዕኖ ፈጣሪ ሴቶች መካከል አንዷ አድርጎ ቢቢሲ መርጧታል፡፡ ቢቢሲ…
Sport News
-
-
አትሌት ለተሰንበት ግደይ ለ2020 የዓለም አትሌቲክስ ሽልማት በሴቶች ዘርፍ ከታጩ ተመራጮች አንዷ መሆኗን የዓለም አትሌቲክስ አስታወቀ። ለተሰንበት ለሽልማቱ የታጨችው የ5 ሺህ ሜትር…
-
ዓለም አቀፉ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል (ፊፋ) በአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ፕሬዚዳንት አሕመድ አህመድ ላይ የአምስት አመት እገዳ አስተላለፈ፡፡ ፊፋ ፕሬዚዳንቱ…
-
እንግሊዛዊው ዋይኒ ሩኒ ደርቢ ካውንቲ በቀጣይ የሚያደርጋቸውን ሶስት ጨዋታዎችን ከሌሎች የጊዚያው አሰልጣኞች ቡድን ጋር በመሆን ቡድኑን በአሰልጣኝነት የሚመራ ይሆናል።
-
የኢትዮጵያ እና የኒጀር የመልስ ጨዋታ በአዲስ አበባ ስታዲየም በዝግ እንዲካሄድ መወሰኑን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ። የመልስ ጨዋታው በባሕር ዳር ስታዲየም ሊካሄድ…
-
ከትላልቅ የአውሮፓ መድረክ ስንብት ማግስት ሮቤርቶ ማንሲኒን ዋና አሰልጣኝ አድርገው የሾሙት ጣልያኖች ትላንት ምሽትም በ ፖላንድ ላይ ድል ሲቀናጁ 21 ተከታታይ ጨዋታዎችን…
-
በደሞዝ ቅነሳ ዙሪያ ድርድር ላይ የነበሩት የባርሴሎና አመራሮች እና ተጨዋቾች ባለመስማማት ተለያይተዋል። ተጨዋቾቹ የ30% ቅነሳ እንዲያደርጉ አቅዶ የነበረው የካታላኑ ክለብ እቅዱ መና…
-
ፖርቹጋላዊው ተጫዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከ ኮቪድ መልስ ብቃቱን ማሳየቱን ሲቀጥል በቫይረሱ ተይዞ ወደ ሜዳ ከተመለሰ በኋላ ባደረጋቸው አራት ጨዋታዎች አራት ጎሎችን ከመረብ…
-
የብራዚል እግርኳስ ማህበር አዲሱን የብሄራዊ ቡድን ማልያ ይፋ አድርጓል። ማልያውን በብራዚል እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ሚና ባላቸው ማሪዮ ዛጋሎ አማካኝነት አስተዋውቋል።
-
አራት ጊዜ የአፍሪካ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች የሚለውን ማዕረግ የተቀዳጀው ሳሙኤል ኤቶ እሁድ እለት የመኪና አደጋ እንዳጋጠመው ተሰማ። እንደ ሳሙኤል ኤቶ ቤተሰቦች ከሆነ…