Home Sport News የብራዚል አዲሱ ማልያ

የብራዚል አዲሱ ማልያ

by sam

የብራዚል እግርኳስ ማህበር አዲሱን የብሄራዊ ቡድን ማልያ ይፋ አድርጓል።

ማልያውን በብራዚል እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ሚና ባላቸው ማሪዮ ዛጋሎ አማካኝነት አስተዋውቋል።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish