Home Sport News የባርሴሎና ተጨዋቾች አሻፈረኝ ብለዋል

የባርሴሎና ተጨዋቾች አሻፈረኝ ብለዋል

by sam

በደሞዝ ቅነሳ ዙሪያ ድርድር ላይ የነበሩት የባርሴሎና አመራሮች እና ተጨዋቾች ባለመስማማት ተለያይተዋል። ተጨዋቾቹ የ30% ቅነሳ እንዲያደርጉ አቅዶ የነበረው የካታላኑ ክለብ እቅዱ መና መቅረቱ እና በቀጣይም ተጨዋቾቹ እቅዱን ሊቀበሉበት የሚችሉበት ሁኔታ ሊኖር እንደማይችል ተጠቁሟል።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish