አሁን በተጠናቀቀየ ቶኪዮ ኦሎምፒክ የ ወንዶች እግር ኳስ ጨዋታ ብራዚል በ ውድድሩ ጥሩ መጓዝ የቻሉትን ሜክሲኮ በ መለያያ ምት ማሸነፍ ችለዋል ።…
Sport News
-
-
በ ቶኪዪ ኦሎምፒክ ለ ፍፃሜ ለማለፍ በተደረገ መርሐ ግብር ስፔን አዘጋጇን ጃፓን በማሸነፍ ለ ወርቅ ሜዳሊያ ጨዋታቸውን እንደሚያደርጉ አረጋግጠዋል ። ማርኮ አሴንስዮ…
-
የ ቶኪዮ ኦሎምፒክ በ ደማቅ ሁኔታ መካሄዱን ሲቀጥል ያልተጠበቀ ክስተቶችን በማሳየት ላይ ይገኛል ። • በ 100 ሜትር የ ወንዶች የፍፃሜ ውድድር…
-
አሜሪካዊቷ የጂምናስቲክ አትሌትና አራት ጊዜ የኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳሊያ ተሸላሚዋ ሲሞን ባይልስ በቶኪዮ በነገው ዕለት ከሚደረገው የጂምናስቲክ የፍፃሜ ውድድር ራሷን ማግለሏን አስታውቃለች። በአለም…
-
በቶኪዮ ኦሊምፒክ ኢትዮጵያ በሰለሞን ባረጋ አማካኝነት የመጀመሪያውን ወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች፡፡ በቶኪዮ ኦሊምፒክ በወንዶች 10 ሺህ ሜትር ፍጻሜ ውድድር ሰለሞን ባረጋ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን…
-
የ አውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግን ከ ቼልሲ ጋር ማሸነፍ የቻሉት አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል የ አመቱ ምርጥ ጀርመናዊው አሰልጣኝ በመባል መመረጣቸው ይፋ ተደርጓል ።
-
ብራዚል 0 – 0 ኮትዲቯር • ዳግላስ ሉዊዝ እና ኩዋሲ ኢቡዬ በ ሁለቱም ሀገራት በ ቀይ ካርድ ከሜዳ ተሰናብተዋል ። ፈረንሳይ 4…
-
ከ ሰዓታት በፊት በተጠናቀቀ ውድድር የ ቶኪዮ ኦሎምፒክ የመጀመሪያዋ ወርቅ አሸናፊ ቻይና መሆኗ እርግጥ ሆኗል ። የ ቻይናዋ የ 21 ዓመት የ…
-
የ ብራዚል የ ኦሎምፒክ ብሄራዊ ቡድን በ ሪቻርልሰን ሀትሪክ እና ፓውሊንሆ ግቦች ታግዘው ጀርመንን 4 ለ 2 አሸንፈዋል ። በ ሌሎች ጨዋታዎች…
-
ወርልድ ፉትቦል ማስተር ኢትዮጵያ የጠራው ጋዜጣዊ መግለጫ በአሁን ሰዓት እየተካሄደ ሲገኝ በመጪው ህዳር 16/2014 ሰላም እና ቱሪዝም በሚል መሪ ቃል በ ”…