Home Sport News ቶኪዮ በ አስደናቂ ሳቢ ክስተቶች ቀጥላለች

ቶኪዮ በ አስደናቂ ሳቢ ክስተቶች ቀጥላለች

by sam

የ ቶኪዮ ኦሎምፒክ በ ደማቅ ሁኔታ መካሄዱን ሲቀጥል ያልተጠበቀ ክስተቶችን በማሳየት ላይ ይገኛል ።

• በ 100 ሜትር የ ወንዶች የፍፃሜ ውድድር ጣልያናዊው ማርሴል ጃኮብስ የ ግሉን ምርጥ ሰዓት በማስመዝገብ የ አለማችን ፈጣኑ ሰው መሆኑን አሳይቷል ።

• በ ከፍታ ዝላይ 2.37 ከፍታን መዝለል የቻሉት ኳታራዊው ሟታዝ ባርሽም እና ጣልያናዊው ጂያንማርኮ ታምቤሪ የ ወርቅ ሜዳሊያውን ለመጋራት ችለዋል ። 

• ሁለቱ አትሌቶች ሁሉንም የ ከፍታ ዝላይ ተመሳሳይ ውጤት ማስመዝገባቸውን ተከትሎ አትሌቶቹ ባደረጉት ምክክር የ ወርቅ ሜዳሊያውን ለመጋራት መርጠዋል ። 

• ሟታዝ ባርሻም በ ለንደን ነሐስ እንዲሁም በ ሪዮ ኦሎምፒክ የ ብር ሜዳሊያ ካገኘ በኋላ ዘንድሮ ላይ የመጀመሪያ ወርቁን በ ውድድሩ ማሳካት ችሏል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish