Home Sport News ስፔን ለ ፍፃሜ አልፋለች

ስፔን ለ ፍፃሜ አልፋለች

by sam

በ ቶኪዪ ኦሎምፒክ ለ ፍፃሜ ለማለፍ በተደረገ መርሐ ግብር ስፔን አዘጋጇን ጃፓን በማሸነፍ ለ ወርቅ ሜዳሊያ ጨዋታቸውን እንደሚያደርጉ አረጋግጠዋል ።

ማርኮ አሴንስዮ በ ጭማሪ ደቂቃ ያስቆጠራት ብቸኛ ግብ ስፔን ድል እንዲቀናት አድርጓል ።

ስፔን ለ ወርቅ ሜዳሊያ በሚደረግ መርሐ ግብር ከ ብራዚል ጋር ጨዋታቸውን የሚያደርጉ ይሆናል ።

በተቃራኒው ለ ነሐስ ሜዳሊያ ሜክሲኮ ከ ጃፓን መርሐ ግብራቸውን ያካሂዳሉ ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish