Home Sport News ብራዚል ለ ፍፃሜ አልፋለች

ብራዚል ለ ፍፃሜ አልፋለች

by sam

አሁን በተጠናቀቀየ ቶኪዮ ኦሎምፒክ የ ወንዶች እግር ኳስ ጨዋታ ብራዚል በ ውድድሩ ጥሩ መጓዝ የቻሉትን ሜክሲኮ በ መለያያ ምት ማሸነፍ ችለዋል ።

ይህንንም ተከትሎ ብራዚል ለ ሁለተኛ ተከታታይ ኦሎምፒክ ለ ፍፃሜ ሲደርሱ ለ ወርቅ ሜዳሊያ በሚደረገው መርሀ ግብር ከ ጃፓን እና ስፔን አሸናፊ ጋር የሚጫወቱ ይሆናል ።

ብራዚል የ ሪዮ ኦሎምፒክ የ ወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊ እንደነበሩ የሚታወስ ነው ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish