Home Sport News አትሌቶቻችን ሜዳሊያዎቻቸውን አጥልቀዋል

አትሌቶቻችን ሜዳሊያዎቻቸውን አጥልቀዋል

by sam

በ ትላንትናው ዕለት ድል የተቀዳጁት አትሌት ለሜቻ ግርማ እና ጉዳፍ ጸጋይ ከ ደቂቃዎች በፊት ሜዳሊያዎቻቸውን ተረክበው አጥልቀዋል ።

ለሜቻ ግርማ በ 3 ሺ ሜትር መሰናክል የ ብር ሜዳሊያ እንዲሁም ጉዳፍ ጸጋይ በ 5 ሺ ሜትር ነሐስ ሜዳሊያ ማግኘታቸው የሚታወስ ነው ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish