Home Sport News ካካ ፣ ሮናልዲሆንሆ ፣ ድሮግባ … ኢትዮጵያ ሊመጡ ነው !

ካካ ፣ ሮናልዲሆንሆ ፣ ድሮግባ … ኢትዮጵያ ሊመጡ ነው !

by sam

ወርልድ ፉትቦል ማስተር ኢትዮጵያ የጠራው ጋዜጣዊ መግለጫ በአሁን ሰዓት እየተካሄደ ሲገኝ በመጪው ህዳር 16/2014 ሰላም እና ቱሪዝም በሚል መሪ ቃል በ ” BRAZIL ALL STARS ” እና በ ” AFRICA ALL STARS ” መካከል በ አዲስ አበባ ስታዲየም ጨዋታ እንደሚኖር አሳውቋል ።

የ ” Love To Nation መስራች እና ፕሬዝዳንት የሆኑት ማስተር ሄኖክ መገርሳ በ መግለጫው እንደተናገሩት አርባ ሁለት ኮከቦች ለዚህ ዝግጅት እንደሚመጡ ገልፀዋል ።

ከ እነዚህም መካከል ሪካርዶ ካካ ፣ ዱንጋ ፣ ሮናልዲንሆ ፣ ሳሙኤል ኤቶ ፣ ዲድየር ድሮግባ እና ሌሎችም ስመ ጥር ተጫዋቾች እንደሚመጡ ይጠበቃል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish