Home Sport News ከደቂቃዎች በፊት በተካሄደ የቪድዮ ኮንፈረንስ ስብሰባ የፕሪሚየር ሊጉ አስተዳደር የ 2019/20

ከደቂቃዎች በፊት በተካሄደ የቪድዮ ኮንፈረንስ ስብሰባ የፕሪሚየር ሊጉ አስተዳደር የ 2019/20

by sam

ከደቂቃዎች በፊት በተካሄደ የቪድዮ ኮንፈረንስ ስብሰባ የፕሪሚየር ሊጉ አስተዳደር የ 2019/20 የውድድር አመትን ለማጠናቀቅ እንደታቀደ አረጋግጠዋል :: ክለቦቹ የ 2019/20 የውድድር አመት ለመጨረስ ፍላጎት እንዳላቸው ሲገለፅ ሰኔ 1 ውድድሮች ዳግም የሚጀመሩበት ቀን እንደሚሆን ይጠበቃል ::

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish