Home Sport News የአርባ ምንጭ እግር ኳስ ክለብ ግብ ጠበቂ ፍሬው ገረመው ህይወቱ አለፈ።

የአርባ ምንጭ እግር ኳስ ክለብ ግብ ጠበቂ ፍሬው ገረመው ህይወቱ አለፈ።

by sam

የአርባ ምንጭ እግር ኳስ ክለብ ግብ ጠበቂ ፍሬው ገረመው ህይወቱ አለፈ። ልምምድ ከሰራ በኋላ  በጉልበቱ ላይ የወጣውን እጢ  ለማስወጣት ወደ ህክምና ተቋም አምርቶ ዕሮብ ዕለት ህይወቱ ማለፉን ሶኮር ኢትዮጵያ ዘግቧል።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish