Home Sport News የባርሴሎና የሊስበን ጉዞ እና የሜሲ ጉዳት !

የባርሴሎና የሊስበን ጉዞ እና የሜሲ ጉዳት !

by sam

የካታላኑ ክለብ ናፖሊን በማሸነፍ ጣፋጭ ድል ማስመዝገባቸውን ተከትሎ ወደ ሊስበን በማቅናት በመጪው አርብ ከ ባየር ሙኒክ ጋር ወሳኝ ጨዋታ የሚጠብቃቸው ይሆናል ። ይህንንም ተከትሎ ሐሙስ ጠዋት ወደ ሊሰበን በማቅናት ከሰዓት በኋላ ልምምዳቸውን እንደሚሰሩ ተገልጿል ።በመጀመሪያው አጋማሽ መጠናቀቂያ ላይ መጠነኛ ጉዳት ያስተናገደው ሊዮኔል ሜሲ ጉዳቱ አስጊ አለመሆኑ ይፋ ተደርጓል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish