Home Entertainment News ‘የአናብስቱ አባት’ በሚንከባከቧቸው አንበሶች ተበሉ

‘የአናብስቱ አባት’ በሚንከባከቧቸው አንበሶች ተበሉ

by sam

ዌስት ማቲውሰን ይባላሉ። እውቅ የአካባቢ ተንከባካቢ ነበሩ። በተለይም ከደቦሎችጋር ባላቸው ቅርበት’የደቦል አንበሶች አባት’ የሚል ቅጽል አስገኝቶላቸዋ እኚህ እውቅ የደቡብ አፍሪካ የዱር እንሰሳት ተንከባከባቢ የነበሩት ሰው ታዲያ በሚንከባከቧቸው አንበሶች መበላታቸው ተሰምቷል ። ክስተቱ ያልተመለደና ያልተጠበቀ ነበር ።ሚስተር ማቲውሰን በአናብስቱ ሲበሉ ባለቤታቸው አብረዋቸው በቅርብ ርቀት ነበሩ። ሚስተር ማቲውሰን ነጫጭ አናብስቱን ለማለዳ የእግር ጉዞ ነበር ከጥበቃ ጎሬያቸው ይዘዋቸው የወጡት።ትንሽ እግራችንን አፍታተን እንመለስ ብለው።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish