Home Sport News አትሌቲኮ ማድሪድ ተጫዋቾቹ በቫይረሱ መያዛቸውን አሳወቀ !

አትሌቲኮ ማድሪድ ተጫዋቾቹ በቫይረሱ መያዛቸውን አሳወቀ !

by sam

በመጪው ሐሙስ በሻምፒየንስ ሊጉ የጀርመኑን ሌፕዚግ የሚገጥሙት አትሌቲኮ ማድሪዶች ወደ ስፍራው ከሚያቀናው የቡድን ስብስብ ውስጥ ሁለት ተጫዋቾች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ይፋ ተደርጓል ። ከዚህ ቀደም ብራዚላዊው ሬናን ሎዲ በቫይረሱ መያዙ ሲታወስ ሁለቱ ተጫዋቾች በማድሪድ እንደሚቆዩ ተገልጿል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish