Home Sport News ትውልደ ኢትዮጵያዊው አዶናይ ለማንችስተር ዩናይትድ ፈረመ

ትውልደ ኢትዮጵያዊው አዶናይ ለማንችስተር ዩናይትድ ፈረመ

by sam

ቼልሲ፣ ሊቨርፑል ፣ አርሴናል ፣ ቶተንሀም ፣ ማንችስተር ሲቲ እንዲሁም ሚድልስ ቦሮው የግላቸው ለማድረግ ሲፎካከሩበት የነበረው ተስፈኛው ትውልደ ኢትዮጵያዊው ታዳጊ አዶናያ ወንደሰን ለማንችስተር ዩናይትድ በይፋ ፊርማውን አኑሯል ።

አዶናይ ወንደሰን ለማንችስተር ዩናይትድ ከ16 ዓመት በታች የሚጫወት ሲሆን በክለቡ የሚያቆየውን የሶስት ዓመት ኮንትራት ፈርሟል።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish