Home Sport News የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ !

የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ !

by sam

በነገው ዕለት መካሄዱን የሚቀጥለው የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ከወዲሁ በጉጉት ይጠበቃል ፡፡ 

በጉጉት እንደዲጠበቁ ካስቻሉት ዋነኞቹ ነጥቦች መካከል ፡-

1. የጋሪዝ ቤል መመለስ 

2. የተማሪው አርቴታ እና የአስተማሪው ጋርድዮላ ፍጥጫ

3. አዳዲስ ተጫዋቾች የመጀመሪያ ጨዋታቸውን እንደሚያደርጉ መጠበቁ ለአብነት ያክል ቤን ጎድፍሪ ፤ አሌክስ ቴሌስ እንዲሁም ቲዮ ዋልኮት

4. ደርቢዎች ( ኤቨርተን ከ ሊቨርፑል ) ፤ ( ዌስትሀም ከ ቶተንሀም ) እንዲሁም ( ብራይተን ከ ክሪስታል ፓላስ ) በሳምንቱ የሚጠበቁ ናቸው ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish