Home Sport News ሊዮኔል ሜሲ በአውሮፓ መድረክ !

ሊዮኔል ሜሲ በአውሮፓ መድረክ !

by sam

አርጀንቲናዊው ኮከብ ትላንት ምሽት ባርሴሎና በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ድል ሲቀናው 150ኛ የአውሮፓ መድረክ ጨዋታውን ማካሄድ ችሏል ።

ሊዮኔል ሜሲ 150 ጨዋታዎች ላይ 121 ግቦችን አስቆጥሮ 44 ለጎል የሚሆኑ ኳሶችን ማቀበል ችሏል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish