Home Sport News ማንችስተር ዩናይትድ አዲስ ሪከርድ አስመዝግበዋል !

ማንችስተር ዩናይትድ አዲስ ሪከርድ አስመዝግበዋል !

by sam

ቀያይ ሴጣኖቹ ወደ ኤምሬትስ በማቅናት ከ መድፈኞቹ ጋር አቻ መለያየታቸውን ተከትሎ ከሜዳቸው ውጪ ባለፉት አስራ ስምንት ጨዋታዎች ሳይሸነፉ በመጓዝ አዲስ ሪከርድ ለመፃፍ ችለዋል ።

የ ኦሊ ጎነር ሶልሻየሩ ስብስብ ለ መጨረሻ ጊዜ በሊጉ ከሜዳቸው ውጪ የተሸነፉት ከ 377 ቀናት በፊት ነበር ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish