Home Sport News ቼልሲ በድል ጉዞ ቀጥለዋል !

ቼልሲ በድል ጉዞ ቀጥለዋል !

by sam

የለንደኑ ክለብ ቼልሲ በቶማስ ቱሄል ስር ባለመሸነፍ ጉዟቸው ሲቀጥሉ በ ለንደን ደርቢ በ ጆርጂንሆ ብቸኛ ግብ ቶተንሀምን ማሸነፍ ችለዋል ።

• ጆርጂንሆ በ ፍፁም ቅጣት ምት ማስቆጠር ሲችል በቼልሲ ቤት በሊጉ ካገኛቸው አስር ፍፁም ቅጣት ስምንቱን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል ።

• የቼልሲ የ አካዳሚ ፍሬዎች ዳግም በ ቱሄል ስር ሲያብቡ ባለፉት ሶስት ጨዋታዎች ሀድሰን ኦዶይ እና ማውንት የጨዋታው ኮከብ በመባል ተመርጠዋል ።

• ቶተንሀም የምሽቱን ሽንፈት ተከትሎ ከመሪው ሲቲ በአስራ አራት ነጥቦች ርቀው ተቀምጠዋል ።

• ጆዜ ሞሪንሆ በአሰልጣኝነት ዘመናቸው በሜዳቸው በተከታታይ ጨዋታዎች ሽንፈት ገጥሟቸዋል ።

• ቼልሲ በ ቶማስ ቱሄል እየተመሩ አንድም ግብ ሳይቆጠርባቸው መጓዛቸውን ቀጥለዋል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish