Home Entertainment News አሜሪካዊቷ ቴሲካ ብራውን እና Gorilla Glue

አሜሪካዊቷ ቴሲካ ብራውን እና Gorilla Glue

by sam

አሜሪካዊቷ ቴሲካ ብራውን ፀጉሯን ለማስተኛት በፈልገችበት ወቅት ትክክልኛ የጽጉር ቅባት ከመጠቀም ይልቅ ይሻላል ብላ ያሰበችውን Gorilla Glue /ጉሬላ የህንፃ መሳሪያ ማስቲሽ/ በመጠቀሟ ፀጉሯ ባለበት ለ 1 ወር ቆይቷል ፡፡ ቴሲካ ማስቲሹን ለማስለቀቅ ከ 15 ጊዜ በላይ በሻንፖ ብትታጠብም ፀጉሯ ንቅንቅ ባለማለቱ በአቅራቢያዋ ወደሚገኝ ሆስፒታል ድንገተኛ ክፍል ገብታለች፡፡

ሆስፒታል ከገባች በኃላ ሀኪሞቹ ፀጉሯን በመቁረጥ እና ለ4 ሰዓታት በኬሚካል በማጠብ ገላግለዋታል. ቴሲካ የጎሬላ ግሉ አምራች የሆነውን ኩባንያ ለመክሰስ እንዳሰበች ተገልጿል

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish