Home Entertainment News ድመት አይደለሁም

ድመት አይደለሁም

by sam

በኮሮና ቫይረስ የተነሳ አብዛኛው ስብሰባዎች Zoom እና Skype ጥሪዎች በ online እየተካሄዱ እንዳሉ ይታዎቃል፡፡ በቴክሳስ የሚገኝ Rod Ponton የተባል ጠበቃ ከፍርድ ቤት ዳኛ ጋር በነበረው ቀጠሮ Zoom በተባለ መተግበሪያ ስብሰባ በሚያካሂዱበት ወቅት ተሳስቶ የድመት ፊልተር በመንካቱ የፍርድ ቤቱ ዳኛ ከድመት ጋር ስብሰባ ጀመሩ፡፡የድመት ፊልተር ተሳስቶ እንደነካ ቢነገረውም ጠበቃው ማስትካከል ያቅተዋል፡፡ ጠበቃውም ቀጥታ ስርጭት /live/ ላይ ነኝ ድመት አይደለሁም ማለታቸው የሶሻል ሚዲያ መነጋገሪያ ከመሆኑም በላይ YouTube ላይ ከ1.6 ሚሊየን ጊዜ በላይ ለመታየት በቅቷል፡፡  

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish