Home Sport News መድፈኞቹ ድል ቀንቷቸዋል !

መድፈኞቹ ድል ቀንቷቸዋል !

by sam

በሚኬል አርቴታ የሚመሩት አርሴናሎች በ ኦባምያንግ ሀትሪክ እና ቤለሪን ጎሎች ሊድስ ዩናይትድን በማሸነፍ ደረጃቸውን አሻሽለዋል ።

• ኦባምያንግ በአውሮፓ አምስት ታላላቅ ሊጎች ያስቆጠራቸውን የግብ መጠን ወደ 200 ከፍ አድርጎታል ።

• ኦባምያንግ በዘንድሮው የውድድር ዓመት የመጀመሪያ ሀትሪኩን መስራት ችሏል ።

• ኤምሊ ስሚዝ ሮው ባደረጋቸው አስር ጨዋታዎች አራት ለግብ የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ በማቀበል ቀዳሚው የአርሴናል ተጫዋች ነው ።

• አርሴናል ውጤቱን ተከትሎ ሊድስ ዩናይትድን በመብለጥ አስራ አንደኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish