Home Sport News የቼልሲ የድል ጉዞ !

የቼልሲ የድል ጉዞ !

by sam

ቼልሲ በቶማስ ቱሄል እየተመሩ ኤቨርተንን በማሸነፍ ወደ ” TOP FOUR ” የሚያደርጉትን ግስጋሴ አሳምረዋል ።

• ቼልሲ ባለፉት አምስት ጨዋታዎች ግብ ሳይቆጠርባቸው በመውጣት አዲስ ታሪክ አስመዘግበዋል ።

• ጆርጂንሆ በዘንድሮው የውድድር ዓመት ሰባተኛ ጎሉን ሲያስቆጥር ሁሉም ጎሎች በፍፁም ቅጣት ምት የተቆጠሩ ናቸው ።

• ቼልሲ የዛሬውን ጨዋታ ማሸነፋቸውን ተከትሎ ከአምናው የሊጉ ሻምፒዮን ሊቨርፑል በሰባት ነጥብ ለመራቅ ችለዋል ።

• ሴዛር አዝቢልኬታ በቶማስ ቱሄል ስር ሁሉንም ጨዋታዎች በቋሚ አሰላለፍ የጀመረ ቀዳሚው ተጫዋች ሆኗል ።

• ቼልሲ በቶማስ ቱሄል ስር በሜዳቸው አንድም ግብ አላስተናገዱም ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish