Home Sport News ቶተንሀም ነጥብ ጣለ

ቶተንሀም ነጥብ ጣለ

by sam

የጆዜ ሞሪንሆ ስብስብ ቶተንሀም ከሜዳቸው ውጪ እየመሩ ለረጅም ደቂቃዎች ቢቆዩም በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች በተቆጠረባቸው ግብ ሁለት አቻ ለመለያየት ችለዋል ።

• ሀሪ ኬን በስፐርስ ማልያ ከሜዳ ውጪ በተደረጉ ጨዋታዎች ሰማንያ አራት ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል ።

• ሀሪ ኬን በዛሬው ዕለት ሁለት ጎሎችን ማስቆጠሩን ተከትሎ የኮከብ ግብ አግቢነቱን መምራት ጀምሯል ።

• ሀሪ ኬን በውድድር ዓመቱ አስራ ዘጠነኛ ጎሉን አስቆጥሯል ።

• ሀሪ ኬን በድምሩ በዘንድሮው የውድድር ዓመት በ ሰላሳ ሁለት ጎሎች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎን ማድረግ ችሏል ።

  • የዊሎክ የአቻነት ግብ ከላይ በቪድዮው ታያይዟል

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish