Home Sport News ሎስ ብላንኮዎቹ ኤል ክላሲኮን በድል ተወጥተዋል

ሎስ ብላንኮዎቹ ኤል ክላሲኮን በድል ተወጥተዋል

by sam

ሪያል ማድሪድ በ ኤል ክላሲኮው ባርሴሎናን 2 ለ 1 በማሸነፍ ደረጃቸውን ያሻሻሉበት ውጤት ማስመዝገብ ችለዋል ።

• ቤንዜማ በላሊጋው አስራ ዘጠነኛ ጎሉን ማስቆጠር ችሏል ።

• ሜሲ ባርሴሎና በ ኤል ክላሲኮው ባስቆጠሩት ባለፉት አስራ ሁለት ጎሎች ላይ ምንም ተሳትፎን ማድረግ ሳይችል ቀርቷል ።

• ሪያል ማድሪድ በሁለት ጎሎች እየመሩ ለዕረፍት ሲወጡ ከ አስራ ሶስት ዓመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ።

• ባርሴሎና በ ኤል ክላሲኮ በእድሜ ትንሽ የሆነ ቡድን ይዘው ሲቀርቡ ከ አስራ ስድስት ዓመታት በኋላ ሆኖ ተመዝግቧል ።

• ቶኒ ክሩስ በእግር ኳስ ህይወቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በ ባርሴሎና ላይ ግብ ማስቆጠር ችሏል ።

• ካሪም ቤንዜማ ባለፉት ሰባት የላሊጋ ጨዋታዎች በሙሉ ግብ አስቆጥሯል ።

• ናቾ የቢጫ ካርድ መመልከቱን ተከትሎ ቀጣይ በ ላሊጋው ሄታፌን ሲገጥሙ የማይሰለፍ ይሆናል ።

• ባርሴሎናዎች በውድድር ዓመቱ ባደረጉት የ ኤል ክላሲኮ ጨዋታዎች በ ላሊጋው ሽንፈት ገጥሞቸዋል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish