Home Sport News ፒኤስጂ እና ቼልሲ ወደ ቀጣዪ ዙር አለፉ

ፒኤስጂ እና ቼልሲ ወደ ቀጣዪ ዙር አለፉ

by sam

• የፈረንሳዩ ሀያል ፒኤስጂ በቀድሞው ተጫዋቻቸው ቹፖ ሞቲንግ ግብ በሜዳቸው ቢሸነፉም ወደ ቀጣዪ ዙር ማለፋቸውን አረጋግጠዋል ።

• ፒኤስጂ በቀጣይ ከ ማንችስተር ሲቲ እና ዶርትመንድ አሸናፊ ጋር የሚጫወቱ ይሆናል ።

• የለንደኑ ክለብ ቼልሲ ፒኤስጂን በመከተል ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፍ ሲችሉ በ ፖርቶ 1 ለ 0 ተሸንፈዋል ።

• የ ሪያል ማድሪድ እና ሊቨርፑል አሸናፊ በቀጣይ ዙር ከ ቼልሲ ጋር የሚጫወቱ ይሆናል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish