Home Sport News ሪያል ማድሪድ እና ሲቲ ወደ ቀጣዪ ዙር አልፈዋል

ሪያል ማድሪድ እና ሲቲ ወደ ቀጣዪ ዙር አልፈዋል

by sam

ትናንት በተካሄዱ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ሪያል ማድሪድ እና ማንችስተር ሲቲ አራት ውስጥ የገቡ ሌላኛዎቹ ክለብ ሆነዋል ።

• ሪያል ማድሪድ ከ ሊቨርፑል ጋር ያደረጉትን ጨዋታ ያለ ግብ በአቻ ውጤት አጠናቀዋል ።

• ዶርትመንድ በ ቤሊንግሀም ግብ እየመሩ ቢቆዩም መሪነታቸውን ማስጠበቅ ተስኗቸው በ ማህሬዝ እና ፎደን ግቦች ከውድድሩ ተሰናብተዋል ።

• ሊቨርፑል በተከታታይ ዓመት በውድድር መድረኩ በማድሪድ ክለቦች ከውድድሩ ሊሰናበቱ ችለዋል ።

• በቀጣይ የውድደሩ መርሀ ግብር ቼልሲ ከ ሪያል ማድሪድ እንዲሁም ማንችስተር ሲቲ ከ ፒኤስጂ ጋር የሚገናኙ ይሆናል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish