Home Sport News አጫጭር የአውሮፓ ሊጎች መረጃዎች

አጫጭር የአውሮፓ ሊጎች መረጃዎች

by sam

• ሼፍልድ ዩናይትድ ትላንት ምሽት በ ዎልቭስ መሸነፋቸውን ተከትሎ ስድስት ጨዋታዎች እየቀሯቸው መውረዳቸውን አረጋግጠዋል ።

• ባርሴሎና የምሽቱ ድላቸውን ተከትሎ ሰላሳ አንደኛ የ ኮፓ ዴ ላሬ ዋንጫቸውን ማግኘት ችለዋል ።

• ሊዮኔል ሜሲ ለተከታታተይ አስራ ሶስት የውድድር ዓመታት ሰላሳ እና ከዚያ በላይ ጎሎችን በማስቆጠር አዲስ ታሪክ ፅፏል ።

• ሜሲ በ ኮፓ ዴ ላሬ የፍፃሜ ጨዋታ ዘጠኝ ጎሎችን ማስቆጠር የቻለው ቀዳሚው ተጫዋች ሆኗል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish