Home Sport News የሱፐር ሊግ መረጃዎች

የሱፐር ሊግ መረጃዎች

by sam

• ሱፐር ሊጉ ለ ጊዜው ፕሮጀክቱን በማቆም የሀሳብ ማሻሽያ በማድረግ በተለየ እቅድ ለመምጣት አስቧል ።

• የ ኢንተር ሚላን ዋና ሀላፊ የሆኑት ቤፔ ሞራታ ኢንተር ከ ሱፐር ሊጉ እንደሚወጣ ተናግረዋል ።

• የእንግሊዝ ስድሰቱም ክለቦች በይፋ መልቀቃቸው ተገልጿል ።

• ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ ሌሊቱን ሊያደርጉት የነበረው የ ራዲዮ ቃለመጠይቅ ወደ ዛሬ ተዘዋውሯል ።

• አንድ ሱፐር ሊግ ብቻ ነው ያለው ፣ እሱም የቱርክ ሱፐር ሊግ ሲል ሜሱት ኦዚል ተቃውሞውን ገልጿል ።

• አትሌቲኮ ማድሪድ የመጨረሻ ውሳኔያቸውን በዛሬው ዕለት በይፋ ያሳውቃሉ ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish