Home Sport News ማንችስተር ዩናይትድ በሜዳው ተሸነፈ

ማንችስተር ዩናይትድ በሜዳው ተሸነፈ

by sam

ቀያይ ሴጣኖቹ በሜዳቸው በ ብሬንዳን ሮጀርሱ ሌስተር ሲቲ የ 2 ለ 1 ሽንፈት አስተናግደዋል ።

• ካግላር ሶንቹ እና ቶማስ ሉክ የ ሌስተር ሲቲን የማሸነፊያ ጎሎች እንዲሁም ሜሰን ግሪንውድ የ ዩናይትድን ጎል ማስቆጠር የቻሉ ተጫዋቾች ናቸው ።

• ሜሰን ግሪንውድ በሊጉ በተሰለፋባቸው ያለፉት ስድስት ጨዋታዎች ስድስት ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል ።

• ግሪንውድ በዛሬው ዕለት ያስቆጠረው ግብ በሊጉ ሰባተኛው ሆኖ ተመዝግኗለታል ።

• ሌስተር ሲቲን መሪ ያደረገች ግብ ያስቆጠረው ሉክ ቶማስ የመጀመሪያ የሊጉ ጎሎሉን ማስቆጠር ችሏል ።

• ማንችስተር ዩናይትዶች በውድድር ዓመቱ ለአምስተኛ ጊዜ ተሸንፈዋል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish