Home Sport News ባርሴሎና ከ ላሊጋው ዋንጫ ፉክክር ውጪ ሆነዋል

ባርሴሎና ከ ላሊጋው ዋንጫ ፉክክር ውጪ ሆነዋል

by sam

• አትሌቲኮ ማድሪድ በሱዋሬዝ የመጨረሻ ደቂቃ ግብ ኦሳሱናን 2 ለ 1 በማሸነፍ መሪነታቸውን አስቀጥለዋል ።

• ቀድመው በ ሊዮኔል ሜሲ ግብ መምራት የቻሉት ባርሴሎናዎች በ ሴልታ ቪጎ 2 ለ 1 ተሸንፈዋል ።

• ሪያል ማድሪድ ድል ሲቀናቸው ለዋንጫው ፉክክር ብቸኛው የአትሌቲኮ ተፎካካሪ ሆነው ቀጥለዋል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish