Home Sport News የሌስተር ሲቲ የአመቱ ምርጥ ተጫዋቾች

የሌስተር ሲቲ የአመቱ ምርጥ ተጫዋቾች

by sam

የሌስተር ሲቲ የአመቱ ምርጥ ተጫዋቾ !

የፕርሚየር ሊጉ ክለብ ሌስተር ሲቲ የክለቡን የአመቱ ምርጥ ተጫዋቾች ይፋ ማድረግ ችለዋል ።

ይህንንም ተከትሎ የመሐል ክፍል ተጫዋቹ ዌስሊ ፎፎና የክለቡ የአመቱ ወጣት ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል ።

ከዚህ በተጨማሪም ድንቅ የውድድር ጊዜን እያሳለ የሚገኘው ኪሊቺ ኢህናቾ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች እና ምርጥ ጎል አሸናፊ በመሆን መመረጥ ችሏል ።

ኢህናቾ በሊጉ ክሪስታል ፓላስ ላይ ያስቆጠራት ግብ በምርጫው አሸናፊ እንዲሆን አድርጋዋለች ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish