Home Sport News ባለ ክብር ዶክትሬት ተሸላሚው ድሮግባ

ባለ ክብር ዶክትሬት ተሸላሚው ድሮግባ

by sam

አይረሴው ኳትዲቯራዊው የፊት መስመር አጥቂ ዲድየር ድሮግባ በሀገሩ የክብር ዶክትሬት መሸለሙ ይፋ ሆኗል ።

ዲድየር ድሮግባ እያደረገ ባለው ሰብአዊ ድርጊቶች በ ሬስሆ ዴስ ዩኒቨርስቲ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂስ አፍሪካ (ሩስታ) ዩኒቨርስቲ የክብር ዶክትሬት መሸለሙ ተገልጿል ፡፡

የክብር ዶክትሬቱ በ ዩኒቨርስቲው የተሰጠው ከፍተኛ የክብር ሽልማት መሆኑ ተገልጿል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish