Home Sport News ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ሲፋን ሀሰን የዓለም ክብረወሰን ሰበረች

ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ሲፋን ሀሰን የዓለም ክብረወሰን ሰበረች

by sam

በትውልድ ኢትዮጵያዊቷ በዜግነት ሆላንዳዊቷ ሲፋን ሀሰን በ10ሺህ ሜትር ሴቶች አዲስ የዓለም ክብረወሰን ሰበረች ::

አትሌቷ በጀረንጆቹ 2016 በኢትዮዽያዊቷ አትሌት አልማዝ አያና ተይዞ የነበረውን ርቀት በማሻሻል ነው አዲስ የዓለም ክብረወሰን የሰበረችው፡፡

በዚህም በ2016 በአትሌት አልማዝ አያና በ29 ደቂቃ 17 ሰከንድ በ45 ማይክሮ ሰከንድ ተይዞ የነበረውን ርቀት ዛሬ በኔዘርላንድ ሄንጌሎ በተካሄደው ውድድር በ 29 ደቂቃ 6 ሰከንድ 82 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት አዲስ የዓለም ክብረወሰን ማስመዝገብ ችላለች

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish