Home Sport News ስሎቫኪያ ውድድሯን በድል ጀምራለች

ስሎቫኪያ ውድድሯን በድል ጀምራለች

by sam

በ ኮከቧ ማሪክ ሀምሲክ አምበልነት የምትመራው ስሎቫኪያ ሼዝኒ በራሱ ላይ እንዲሁም በ ሚላን ስክሪናር ጎል ፖላንድን 2 ለ 1 በማሸነፍ ውድድሯን በድል ጀምራለች ።

• የፖላንድ ግብ ጠባቂ ሼዝኒ በአውሮፓ ዋንጫው ላይ ራሱ ላይ ያስቆጠረ የመጀመሪያው ግብ ጠባቂ ሆኗል ።

• ፖላንዳዊው ክሪኮውያክ በዘንድሮው የአውሮፓ ዋንጫ የመጀመሪያውን የቀይ ካርድ የተመለከተ ተጫዋች ሆኗል ።

• የስሎቫኪያው ብሔራዊ ቡድን አምበል ማሪክ ሀምሲክ 127ኛ ጨዋታውን ለሀገሩ ማድረግ ችሏል ።

• ሚላን ስክሪናር ለ ስሎቫኪያ ብሔራዊ ቡድን ሶስተኛ ጎሉን በድምሩ ከመረብ አሳርፏል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish