Home Sport News ክሮሽያ ምድቧን በሁለተኝነት አጠናቃለች

ክሮሽያ ምድቧን በሁለተኝነት አጠናቃለች

by sam

የአለም ዋንጫ የፍፃሜ ተፋላሚዋ ክሮሽያ ከደካማ የአውሮፓ ዋንጫ ጅማሮ በማንሰራራት ስኮትላንድን በማሸነፍ ወደ ቀጣዪ ዙር ማለፋቸውን አረጋግጠዋል ።

• ሞድሪች ፣ ቭላሲች እና ፔርሲች የ ክሮሽያን የማሸነፊያ ጎሎች ያስቆጠፉ ተጫዋቾች ናቸው ።

• በምድቡ የምትገኘው እንግሊዝ በ ስተርሊንግ ብቸኛ ግብ በማሸነፍ የምድቡ አንደኛ በመሆን ቀጣዩን ዙር ተቀላቅለዋል ።

• ጀዳን ሳንቾ ተቀይሮ በመግባት በአውሮፓ ዋንጫው የመጀመሪያ ጨዋታውን ማድረግ ችሏል ።

• ሉካ ሞድሪች በአውሮፓ ዋንጫው ለክሮሽያ ግብ ማስቆጠር የቻለ በእድሜ አንጋፋው እና ትንሹ ተጫዋች ሆኗል ።

• እንግሊዝ ከ ጣልያን በመቀጠል በምድብ ጨዋታዎች አንድም ግብ ያልተቆጠረባት ሀገር ሆናለች ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish