Home Sport News የተጠናቀቁ የዝውውር መረጃዎች

የተጠናቀቁ የዝውውር መረጃዎች

by sam

• ዊሊያም ሳሊባ ከ አርሴናል ወደ ማርሴይ በውሰት ውል ማቅናቱን ክለቡ ይፋ አድርጓል ።

• ዎልቭስ በአምስት ዓመት ኮንትራት የ ኦሎምፒያኮሱን ግብ ጠባቂ ጆዜ ሳ ማስፈረማቸውን አሳውቀዋል ።

• ሌስተር ሲቲ የ ሳውዝሀምፕተኑን የመስመር ተጫዋች ርያን በርትራንድ በነፃ ዝውውር አስፈርመውታል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish