Home Sport News ሊዪኔል ሜሲ አዲስ ታሪክ ፅፏል

ሊዪኔል ሜሲ አዲስ ታሪክ ፅፏል

by sam

የ ኮፓ አሜሪካው አሸናፊ ሊዮኔል ሜሲ በ ማህበራዊ ሚድያዎች አዲስ ሪከርድ አስመዝግቧል ። ሊዮኔል ሜሲ የ ኮፓ አሜሪካን ዋንጫ ይዞ የተነሳው ምስል ከ ሀያ ሚልዮን በላይ ሰዎች ” Like ” ሲያደርጉት ይህም ቀዳሚው የስፖርቱ አለም ሰው አድርጎታል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish