Home Sport News ቼልሲ ሱፐር ካፑን አሸንፈዋል

ቼልሲ ሱፐር ካፑን አሸንፈዋል

by sam

በ ሱፐር ካፕ የ ዋንጫ ጨዋታ የተገናኙት ቼልሲ እና ቪያሪያል በመደበኛ ሰዓት አንድ አቻ ተለያይተዋል ።

ቼልሲ በ መለያያ ምት በማሸነፍ የ ሱፐር ካፕ ዋንጫ ባለቤት ሆነዋል ።

• ቶማስ ቱሄል በ ክለቡ ታሪክ የ ሻምፒየንስ ሊግ እና ሱፐር ካፕ ዋንጫን ማሸነፍ የቻለ ቀዳሚው አሰልጣኝ ሆኗል ።

• ሀኪም ዚያሽ በ ሱፐር ካፑ ግብ ማስቆጠር የቻለ የ መጀመሪያው ሞሮካዊ ተጫዋች ሆኗል ።

• የ ቪያሪያልን የ አቻነት ግብ ያስቆጠረው ጄራርድ ሞሬኖ የ ክለቡ ከፍተኛ ግብ አግቢ ለመሆን በቅቷል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish