Home Sport News ባርሴሎና በ ላሊጋው አሸንፈዋል

ባርሴሎና በ ላሊጋው አሸንፈዋል

by sam

ያለ ኮከባቸው ሊዮኔል ሜሲ የ መጀመሪያ የ ላሊጋ ጨዋታቸውን ያካሄዱት ባርሴሎናዎች 4 ለ 2 በሆነ ውጤት ሪያል ሶሴዳድን አሸንፈዋል ።

• ማርቲን ብራትዌት ሁለት እንዲሁም ጄራርድ ፒኬ እና ሰርጂ ሮቤርቶ የ ግቦቹ ባለቤት ናቸው ።

• የ ላሊጋውን ከፍተኛ ግብ አግቢነት ቤንዜማ ፣ ኮሬራ እና ብራትዌት በ እኩል ሁለት ጎሎች እየመሩ ይገኛሉ ።

• ኦርያዛባል እና ሎቤቴ የ ሶሴዳድን የ ማስተዛዘኛ ጎሎች ያስቆጠሩ ተጫዋቾች ናቸው ።

• የ ባርሴሎናን ቀዳሚ ጎል ያስቆጠረው ፒኬ በተከላካይ ስፍራ የ ክለቡ ሁለተኛ ከፍተኛ ግብ አግቢ መሆን ችሏል ።

• አዲስ ፈራሚው ሜምፊስ ዴፓይ በ ጨዋታው ለ ግብ የሚሆን ኳስ አመቻችቶ ማቀበል ችሏል ።

• አንቱዋን ግሪዝማን በ ባርሴሎና መለያ 100ኛ ጨዋታውን አድርጓል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish