Home Sport News ማንችስተር ዩናይትዶች አሸንፈዋል

ማንችስተር ዩናይትዶች አሸንፈዋል

by sam

ቀያይ ሴጣኖቹ ዛሬቨከ ሰዓት በኋላ በ ልምምድ ጨዋታ የ ሊጉን ክለብ በርንሌይ ማሸነፋቸው ተገልጿል ።

ዩናይትዶች 3 ለ 1 ሲያሸንፉ አንቶኒ ማርሽያል ፣ ፍሬድ እና ጄሲ ሊንጋርድ የ ማሸነፊያ ጎሎችን ከ መረብ አሳርፈዋል ።

በ ቅድመ ውድድር ዝግጅት ጥሩ ብቃቱን ያሳየው ጄሲ ሊንጋርድ በ ጨዋታው ተሰልፎ መጫወት ችሏል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish