Home Sport News የ ዩፋ ፕሬዝዳንት ተሸላሚ ተገለፀ

የ ዩፋ ፕሬዝዳንት ተሸላሚ ተገለፀ

by sam

በየአመቱ የሚካሄደው የ ዩፋ አመታዊ ሽልማት ተጠቃሹ ሲሆን የ ዘንድሮው የውድድር ዓመት ” ዩፋ ፕሬዝዳንት ተሸላሚ ” ከወዲሁ ተገልጿል ።

የ ዴንማርክ ብሄራዊ ቡድን አምበል ሲሞን ካየር እና የ ክርስቲያን ኤሪክሰን ሕይወት ያዳኑት የ ህክምና ቡድን አባላት የ 2021 የ አውሮፓ ፕሬዝዳንት ተሸላሚዎች መሆናቸው ተገልጿል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish