Home Sport News የ ሊዮኔል ሜሲ ጉዳት

የ ሊዮኔል ሜሲ ጉዳት

by sam

አርጀንቲናዊው የ ፒኤስጂ ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ ባጋጠመው መጠነኛ ጉዳት እስከ አሁን ልምምድ መስራት አለመጀመሩን የ ፈረንሳይ መገናኛ ብዙሀን አሳውቀዋል ።

ሊዮኔል ሜሲ በዚህ ሳምንት መጨረሻ ፒኤስጂ በ ሊጉ ከ ሞንትፔሊዬ ጋር ለሚያደርጉት መርሐ ግብር የ መድረሱ ነገር አጠራጣሪ መሆኑ ተገልጿል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish