Home Sport News ጣልያን እና አርጀንቲና

ጣልያን እና አርጀንቲና

by sam

የ አውሮፓ ዋንጫ አሸናፊዋ ጣልያን እና የ ኮፓ አሜሪካ አሸናፊዎቹ አርጀንቲና የ ሻምፒዮኖች ጨዋታ ሊያደርጉ መሆኑ ተዘግቧል ።

ይህ የ ሻምፒዮኖቹ ጨዋታ በዚሁ ዓመት በ ወርሀ ሰኔ እንዲካሄድ መታቀዱ ይፋ ተደርጓል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish