Home Sport News የ አውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ውጤቶች እና መረጃዎች

የ አውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ውጤቶች እና መረጃዎች

by sam

• ክርስቲያኖ ሮናልዶ 178 ጨዋታዎችን በ ውድድሩ በ ማድረግ ቀዳሚው ተጫዋች ሲሆን 136ኛ ጎሉን አስቆጥሯል ።

• ባርሴሎና በ ምድባቸው ያደረጉትን ጨዋታዎች መሸነፋቸውን ተከትሎ በ ምድቡ የ መጨረሻ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል ።

• ሮበርት ሊዋንዶውስኪ በ ሙኒክ ባደረጋቸው ሰባ የ ሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታው #ስልሳ ጎሎችን ከ መረብ ማዋሀድ ችሏል ።

• አሌክስ ቴሌስ ለ ዩናይትድ ግብ ማስቆጠር የቻለ ሰባተኛው ብራዚላዊ ተጫዋች ሆኗል ።

• የ ቼልሲው የ መሐል ሜዳ ተጫዋች ጆርጂንሆ 150ኛ ጨዋታውን ለ ክለቡ አድርጓል ።

• አሌክስ ቴሌስ ለ ቀያይ ሴጣኖቹ የ መጀመሪያ ግቡን ማስቆጠር ችሏል ።

• ሊዋንዶውስኪ በ አልያንዝ አሬና ባደረጋቸው ያለፉት አስራ አራት ጨዋታዎች ሀያ ሰባት ጎሎችን አስቆጥሯል ።

• ብሩኖ ፈርናንዴዝ በ አውሮፓ መድረክ ለ ዩናይትድ ባደረጋቸው ሀያ ሁለት ጨዋታዎች አስራ ሁለት ጎሎችን አስቆጥሮ ሰባት ለ ግብ የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ ማቀበል ችሏል ።

• ባርሴሎና ተከታታይ ሽንፈት በ ምድብ ጨዋታዎች ሲያስተናግዱ ከ 21 ዓመታት በኋላ ነው ።

* የ ሙሉ ሰዓት ውጤቶች በ ምስሉ ላይ ተገልጿል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish